Press Center•12 Items

Latest News & Updates

Stay updated with announcements, events, and official publications from Holy Trinity University.

AnnouncementPublished2026-10-29

ታላቅ መንፈሳዊ የምሥራች በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገራት ለምትገኙ የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ካህናት እና ምዕመናን በሙሉ!

በርቀት እና በበይነ መረብ የነገረ መለኮት ትምህርት የዲግሪ መርሐ ግብር እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዘመ፡፡

OtherPublished2026-10-24

እግዚአብሔር ሆይ! በየቀኑ ጥበቃህ አይለየን፤ በመከራ ጊዜም ታደገን (ኢሳ 33፥2)

በአርሲ ሀገረ ስብከት በሽርካ ወረዳ በተፈጸመው አሰቃቂ እልቂት እና በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ከባድ ጥቃት የተሰማንን ጥልቅና መሪር ሀዘን እንገልጻለን።

OtherPublished2026-10-22

ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል:: (ዮሐ. 11፥25)

የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ዕረፍት በሰማንበት በዚህ የሐዘን ወቅት፤ በትንሣኤና በዘላለማዊ ሕይወት ተስፋ ላይ ተመሥርተን ያለንን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ፤ ለቤተ ክርስቲያናችንና ለመላው ምእመናን መጽናናትን እንመኛለን።

OtherPublished2026-10-21

የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት የጋራ ኮሚሽን 4ኛ ጉባኤውን በሞስኮ አካሄደ::

በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መካከል ያለው የጋራ ኮሚሽን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በሩሲያ መዲና ሞስኮ አካሂዷል። ይህ ከፍተኛ የሁለትዮሽ የምክክር ጉባኤ የተካሄደው የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል እንዲሁም የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሰጡት አባታዊ ቡራኬ እና መመሪያ መሆኑ ተገልጿል። በአብያተ ክርስቲያናት ቅዱሳን አባቶች ቡራኬ የተወከሉት የሁለቱም ወገን ልዑካን በወንድማማችነት እና በጋራ የትብብር መንፈስ የሁለትዮሽ ውይይቱን በስኬት አከናውነዋል።

OtherPublished2026-10-16

እረኝነት፣ ስብከተ ወንጌልና ድኅነተ ነፍሳት

“ዘመቻ ፊልጶስ” በሚል ስያሜ በደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት በተካሄዱ 180 የወንጌል ጉባኤያት 23,199 አሕዛብ ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት መመለሳቸው ተገለጸ። ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ (ዶ/ር)፣ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ወንጌል በአካባቢው እንዲስፋፋና ለሕዝቡ የበለጠ ተደራሽ እንዲሆን ባላቸው ፍላጎት መሠረት፣ “ዘመቻ ፊልጶስ” በሚል ርዕስ ስብከተ ወንጌልን ለማጠናከር የተቀናጁ ሐዋርያዊ እንቅስቃሴዎች ተከናውነዋል።

EventPublished2025-02-25

በሞሮኮ የመሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሰክሬተሪ ሓላፊ ዶ/ር መሐመድ ረፊቅ የተመራ ልዑክ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሙዚየምንና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲን ገበኘ

በሞሮኮ የመሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሰክሬተሪ ሓላፊ ዶ/ር መሐመድ ረፊቅ የተመራ ልዑክ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሙዚየምንና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲን ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጎበኘ።

EventPublished2025-02-13

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችና መምህራን የብፁዕ አቡነ ፊልጶስን አስተዳደር አመሰገኑ

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችና መምህራን ትናንት የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ለብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ/ፕሬዚዳንት እና የደቡበ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምስጋና መርሐ ግብር አዘጋጅተዋል።

EventPublished2024-11-30

ጽዮንን የሚጠሉ ኹሉ ይፈሩ (፻፳፰፥፭)

ማርያም ጽዮን ታቦት ቃለ ጽድቅ መንፈቀ ዕሥራ ዕጐላት እምዕጕሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ አፍቀርኩኪ አፍቅርኒ እምይእዜ ለግሙራ

EventPublished2024-11-30

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር ጥናታዊ ጽሑፍ ተካሔደ

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ክፍል አዘጋጅነት የሚካሔደው ጥናታዊ ጽሑፍ ትናንት ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ተካሒዷል። <<መኀልየ መኃልይ ከኢትዮጵያና ከጥንት አባቶች ትርጓሜ አንጻር >> በሚል ጥናቱን ያቀረቡት ረ/ ፕሮፌሰር ቀሲስ ዘርአዳዊት አድኃና ደርሶ ሲሆኑ በጉባኤው የነበረው መጠይቃዊ ክርክር መርሐ ግብሩን ተናፋቂ አድርጎታል።

Showing 1–10 of 12 items

Holy Trinity University

Holy Trinity
University

The Orthodox Theology is the experience of the communion opened by Jesus Christ, affirming the truth of teaching about the mystical communion, fundamental to knowing God.

Legal

Contact

Addis Ababa, Ethiopia
+251 111 233 528+251 111 233 528
president-office@htu.edu.et

Newsletter

Stay updated with our latest news, events, and academic publications.

Š 2026 Holy Trinity University. All rights reserved.

A ministry of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church