← Back to Press Center
EVENTACTIVE2024-11-30

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር ጥናታዊ ጽሑፍ ተካሔደ

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር ጥናታዊ ጽሑፍ ተካሔደ

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር ጥናታዊ ጽሑፍ ተካሔደ

____


ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ/ ኅዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም


በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ክፍል አዘጋጅነት የሚካሔደው ጥናታዊ ጽሑፍ ትናንት ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ተካሒዷል። <<መኀልየ መኃልይ ከኢትዮጵያና ከጥንት አባቶች ትርጓሜ አንጻር >> በሚል ጥናቱን ያቀረቡት ረ/ ፕሮፌሰር ቀሲስ ዘርአዳዊት አድኃና ደርሶ ሲሆኑ በጉባኤው የነበረው መጠይቃዊ ክርክር መርሐ ግብሩን ተናፋቂ አድርጎታል።


እንዲህ ያለው የጥናት መድረክ በተደጋጋሚ እንዲዘጋጅ በርካታ የመርሐ ግብሩ ተሳታፊዎች በድጋሚ አጽንኦት ሰጥተው ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፤ የጥናትና ምርምር ክፍሉም ቀጣዩ መርሐ ግብር የሚደረግበትን ቀን እንደሚያሳውቁ ገልጸዋል።


የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት


 መረጃዎችን በቴሌግራም ለማግኜት https://t.me/holytrinitypr

More Stories

Our Latest Publishings