Latest News

Louvre
ለክቡር ሊቀ ኅሩያን ቆሞስ አባ ገብረሐና ገብረጻድቅ ሽኝት ተደረገላቸው
EVENT

Published
2017-05-20

ሊቀ ኅሩያን ቆሞስ አባ ገብረሐና ገብረጻድቅ ለተደረገላቸው የሽኚትና የምስጋና መርሐ ግብር ከብርና ምስጋና አለኝ በማለት ንግግር የጀመሩ ሲሆን ብዙ ቦታ አገልግያለሁ እንዲዚህ ዩኒቨርሲቲ ግን በአገልግሎት የረካሁበት ተቋም አልገጠመኝም በማለት ተሰናብተዋል።

Louvre
በወቅታዊ ጉዳይ ከቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ መግለጫ
ANNOUNCEMENT

Published
2024-09-26

ዩኒቨርሲቲው የቤተ ክርስቲያንን ችግር ፈቺ አካል እንጂ ተጨማሪ ችግር ፈጣሪ መሆን ስለሌለበት በተለይም ለሀገራችን እና ለቤተ ክርስቲያናችን ፈታኝ በሆነው በዚህ ወቅት በየሚዲያው የእሰጣገባ ምላሽ መወራወር ለቤተ ክርስቲያኒቱና ለዩኒቨርሲቲው የማይመጥን፣ የምእመናንና የሊቃውንትን ጊዜ የሚያባክን፣ በመከራ ውስጥ ባለችው ቤተ ክርስቲያን ሌላ መከራ የሚጨምርና ለጠላት በር የሚከፍት በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ነገሮችን ሁሉ በትዕግስት ለማለፍ እየሠራ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው የሕንጻ ግንባታ ሒደትና አፈጻጸሙን በተመለከተ ጥያቄ ላላቸው አካላት ግልጽ ለማደረግ በሕጋዊ መንገድ በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ በተመደቡ ብፁዕ ጳጳስ ከሚመሩት አጣሪ ጋር በሙሉ ትብብርና በግልጸኝነት እየሠራ ይገኛል። ውጤቱም ተጠናቆ ውሳኔ ሲያገኝ ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

Louvre
ጽዮንን የሚጠሉ ኹሉ ይፈሩ (፻፳፰፥፭)
EVENT

Published
2024-11-30

ማርያም ጽዮን ታቦት ቃለ ጽድቅ መንፈቀ ዕሥራ ዕጐላት እምዕጕሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ አፍቀርኩኪ አፍቅርኒ እምይእዜ ለግሙራ

Louvre
በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር ጥናታዊ ጽሑፍ ተካሔደ
EVENT

Published
2024-11-30

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ክፍል አዘጋጅነት የሚካሔደው ጥናታዊ ጽሑፍ ትናንት ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ተካሒዷል። <<መኀልየ መኃልይ ከኢትዮጵያና ከጥንት አባቶች ትርጓሜ አንጻር >> በሚል ጥናቱን ያቀረቡት ረ/ ፕሮፌሰር ቀሲስ ዘርአዳዊት አድኃና ደርሶ ሲሆኑ በጉባኤው የነበረው መጠይቃዊ ክርክር መርሐ ግብሩን ተናፋቂ አድርጎታል።

Louvre
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችና መምህራን የብፁዕ አቡነ ፊልጶስን አስተዳደር አመሰገኑ
EVENT

Published
2025-02-13

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችና መምህራን ትናንት የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ለብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ/ፕሬዚዳንት እና የደቡበ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምስጋና መርሐ ግብር አዘጋጅተዋል።

Louvre
በሞሮኮ የመሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሰክሬተሪ ሓላፊ ዶ/ር መሐመድ ረፊቅ የተመራ ልዑክ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሙዚየምንና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲን ገበኘ
EVENT

Published
2025-02-25

በሞሮኮ የመሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሰክሬተሪ ሓላፊ ዶ/ር መሐመድ ረፊቅ የተመራ ልዑክ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሙዚየምንና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲን ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጎበኘ።

Holy Trinity University

The Orthdox Theology is the experiance of the communion that opend by Jesus Christ and affirm the truth of teaching about the mystical communion, which is fundamental to knowing of God.

Social